Forwarded fromየቀ🌔የቀልብ ዶክተር🌔 طبيب القلب📿ማስጠንቀቅያለበርካታ አመታት በተካሄዱ ጥናቶች መሰረት በሀገራችን አዲስ ዘመን መለወጫ ብለው በሚቀበሉት ወር ላይ በተለይም ከጷግሜ አንስቶ ሷሂሮች ጠንቋዮች መተትን ማደስ መድገም ይጀምራሉ! በዚህ ሰአት እንደ ሰደድ በሽታ በርካቶች ይሰቃያሉ። አሏህ ከመረጣቸው በቀር።ይህን ግዜ ህክምና አድርጌያለሁ ድኛለሁ ብሎ ተዘናግቶ ለተቀመጠ ሙእሚን ሁሉ ማስጠንቀቅያ ነውአትዘናጉ በኢባዳቹ ላይ በርቱ። ኑ ኡስታዞቻችሁን በማናገር አሸንፉ!ይወቁ ለራስ ከምንም በላይ ቅድምያ መስጠት ከኢማን ነው። ሰደቃ ያብዙእስቲግፋር ያብዙፋቲሀንና አመነረሱሉን እንዲሁም አያተል ኩርሲን ጥዋት ማታ በመቅራት በኢባዳ ላይ ይበርቱ‼️አካባቢያችሁን ቤቶቻችሁን በቀንም በማታ በተጠንቀቅ ጠብቁሼር በማድረግ ወዳጅ ዘመዶን ያስጠንቅቁነገሮች ከከረሩ ግን ሳይቀደሙ ይቅደሙአብሽሩአዎ የዳኑ ሁሉ እየመሰከሩ ነውቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ 👇 https://t.me/Qallbdocህክምና ለማግኘት👇https://t.me/freeeeeeeeeeeere👆ህክምና ለማግኘት👇https://t.me/UstazulQallb👆t.me/Qallbdoc/16603Translate822September 4, 2026 458 2