“አሏህና መላእክቶቹ በነቢዩ ላይ ሰላዋት ያወርዳሉ፤ እናንተም አማኞች ሆይ! በእርሳቸው ላይ ሰላዋትና ሰላም አውርዱ።”
በዚህ የተባረከ ቀን ሰላዋትን እናብዛ፣ ቁርኣንን እናንብብ፣ ዱዓን
እናብዛ፣ ይቅርታንም እንጠይቅ።
አሏህ ሆይ! ወንጀላችንን ይቅር በለን፣ ልቦቻችንን አስተካክል፣ ቤተሰቦቻችንን ጠብቅ፣ ለሙስሊሞች ሁሉ ሰላምና ምህረት
አውርድ።
ጁምዓ ሙባረክ! 🤍
🌷🌷🌷🌷https://t.me/Qallbdoc
https://t.me/dr_of_heart

