ነቢዩ ሙሐመድ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል፦ 'ነቢይ ሆኜ ከመላኬ በፊት ሰላምታ የሚሰጠኝን በመካ… — 🌔የቀልብ ዶክተር🌔 طبيب القلب📿 — TG.ME

"ነቢዩ ሙሐመድ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል፦ 'ነቢይ ሆኜ ከመላኬ በፊት ሰላምታ የሚሰጠኝን በመካ የሚገኝ አንድ ድንጋይ አውቀዋለሁ፤ አሁንም ቢሆን አውቀዋለሁ።'" (ሳሂህ ሙስሊም፡ 2277)

#የቀልብ #ዶክተር #የአፊያዎ #መንደር

https://t.me/Qallbdoc 
🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴https://t.me/dr_of_heart
❤12👍1
September 1, 2026 957 3 3