ረሱልﷺ እንዲጆ አሉ፣ ➡️መጨረሻይቱ ሰዓት (ቂያማ) ጫማዎቻቸው ከፀጉር (ፀጉራም ቆዳ) ከሆኑ ሕዝቦች ጋር… — 🌔የቀልብ ዶክተር🌔 طبيب القلب📿 — TG.ME

📿🍃 ረሱልﷺ እንዲጆ አሉ፣

➡️መጨረሻይቱ ሰዓት (ቂያማ) ጫማዎቻቸው ከፀጉር (ፀጉራም ቆዳ) ከሆኑ ሕዝቦች ጋር እስክትዋጉ ድረስ አትቆምም። እንዲሁም መጨረሻይቱ ሰዓት ትናንሽ ዓይኖች፣ አጫጭር አፍንጫዎች፣ እና ፊቶቻቸው በቆዳ የተሸፈኑ ጋሻዎች የሚመስሉ ሕዝቦች ጋር እስክትዋጉ ድረስ አትቆምም።”

https://t.me/Qallbdoc
💡┄┉✽»🌹
┄┉✽»🌹
💡https://t.me/dr_of_heart
❤7
August 28, 2026 917 4