የአላህ መላክተኛ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ "በአሏህ እምላለሁ! እኔ እናንተ ትደኸያላችሁ ብዬ አልሰጋም፤ ነገር… — 🌔የቀልብ ዶክተር🌔 طبيب القلب📿 — TG.ME

የአላህ መላክተኛ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
"በአሏህ እምላለሁ! እኔ እናንተ ትደኸያላችሁ ብዬ አልሰጋም፤ ነገር ግን ከእናንተ በፊት ለነበሩት ሰዎች የዚህች ዓለም ፀጋ (ሀብት) እንደተሰጣቸው ሁሉ ለእናንተም እንዳይሰጣችሁ፣ እነሱም በእሷ ላይ እንደተፎካከሩባት እናንተም እንዳትፎካከሩባት፣ እነሱንም እንዳጠፋቻቸው እናንተንም እንዳታጠፋችሁ እሰጋለሁ።"

"ለእያንዳንዱ ሕዝብ (ኡማ) ፈተና አለው፤ የኡማዬ ፈተና ደግሞ ሀብት ነው።

"
(ምንጭ፦ ሳሂህ ቡኻሪ፡ 3158፣ ጃሚዕ አስ-ቲርሚዚ፡ 2336)

#የቀልብ #ዶክተር #የአፊያዎ #መንደር

https://t.me/Qallbdoc 
🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴https://t.me/dr_of_heart
❤9
August 28, 2026 972 2