#እንግዲያውስ_ቶሎ_እራሶን_ይፈትሹ
✅ የክር ሲህር (ክፍል 1)
እናንተ ሰዎች ሆይ! የምትበሉትን ነገር በሚገባ ፈትሹ። ዶክተር አል ዘንዳኒ እንደሚያስተምሩን፣ በሰውና በአህያ መካከል ትልቅ ልዩነት አለ፤ አህያ ያገኘውን ሁሉ ምግብ ነው ብሎ ይግጣል። ሰው ግን ሊበላ ሲል በተመስጦ "ቢስሚላህ" በማለት፣ አላህ የሰጠውን ኒእማ እያመሰገነና እያንዳንዱን ጉርሻ በትኩረት እየተመለከተ ሊመገብ ይገባል። ከታሪኩ የምንማረው "ሰው እንጂ አህያ አንሁን" የሚለውን ትልቅ ቁምነገር ነው።
ቢስሚላህ! ይህ የክር ሲህር በብዙ ታካሚዎቻችን ላይ እያገኘነው ያለ አደገኛ ድግምት ስለሆነ ተጠንቀቁ። በሩቅያህ ምርመራ ወቅት ውስጣቸው የተበላ ሲህር መኖሩን እናረጋግጣለን። ህክምና በሚሰጥበት ሰዓትም፣ ከ7ቱ ታካሚዎች አምስቱ ላይ በሰገራ አማካኝነት የሚወገድ የተተበተበ ክር እናገኛለን። ስለዚህ ስትበሉ የምትመገቡትን በሚገባ ተመልከቱ!
⚠️ ዋነኛ ምልክቶቹ፦
1. #የሆድ_ህመም፦ በየተወሰነ ጊዜ የሚመጣ ብርቱ የሆድ መቁረጥ፣ ተቅማጥና ማስማጥ።
2. #ቀን_ማታ_ሰውነት_መክሳት፦ ቀኑን ሙሉ ምንም ቢበሉ ለሰውነት ጠብ የማይሉና በከፍተኛ ሁኔታ መክሳትን ማያያዝ።
3 #ልዩ_የምግብ_ፍላጎት_ማጣት፦ ከሚበሉ ባይበሉ የሚመርጡበትና የምግብ ፍላጎት ሙሉ በሙሉ መጥፋት።
4 #ብዥታና_የትኩረት_ማጣት፦ በአንድ ነገር ላይ ትኩረት ማድረግ አለመቻል፣ ትኩረት አሁኑኑ መሰረቅና ቀላል ነገሮችን ማስታወስ መቸገር።
5. #ዶክተር_የማያክመው_ድብርት፦ በቡናም ሆነ በእንቅልፍ የማይለቅ፣ በረጅሙ የሚያስተነፍስና የሚያስለቅስ ከባድ ድብርት።
6. #ክፉ_የጡንቻ_መሸማቀቅ፦ ክስት ብሎ የሰውነት ጡንቻ መሸማቀቅና አንዳንዴ ከተቀመጡበት ለመነሳት እንኳ መቸገር።
7. #ተራ_የማይባል_የደም_ስር_እንቅስቃሴ፦ በደም ስሮች ስር የሆነ ነገር የሚንቀሳቀስ ወይም የሚሄድ የሚመስል የሚረብሽ ስሜት።
8 #የመድሃኒት_ናፍቆት፦ ሃኪም ቤት ቢመላለሱ ምንም የማይገኝላቸው ነገር ግን ሰውነታቸው መርፌና መድሃኒት የሚለምድ መሆኑ።
እነዚህን ምልክቶች ካዩ በአፋጣኝ ሩቅያህ ያስፈልግዎታል። ቻናላችንን በመቀላቀል ኡስታዞችን በማናገር ህክምና ይጀምሩ።
🔸አዎ የዳኑ ሁሉ እየመሰከሩ ነው
ህክምና ለማግኘት👇
👆
ህክምና ለማግኘት👇
👆
ዌብሳይት (ድህረ ገፅ) 👇

