ይህ የሐዋርያት እና የነብያት መንገድ ነው።
የቀደመችውን መንገድ ተመልከቱ በእርሷም ሂዱባት ለነፍሳችሁ እረፍት ታገኛላችሁ" (Look for the ancient paths; walk in them and you will find rest for your souls). ¹Jeremiah, chapter 6, verse 16.
ስለዚህች ሃይማኖት እየተጋደላችሁ ትኖሩ ዘንድ ልጽፍላችሁ ግድ ሆነብኝ።" (I felt I had to write and urge you to contend for the faith).² Jude, verse 3.
ማንም ስለ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን መረዳት ቢፈለግ የያሬድን መንገድ መከተል ግድ ይለዋል ይኼውም « ማየት፣ ማወቅ እና መውደድ (to see, to know, and to love) are a summary of a teaching or an interpretation of Orthodox theological concept).
#orthodoxy
3
1August 3, 2026 173