Orthodoxy: post #856 — TG.ME

“ገድላቸውንም ለፈጸሙት ብፁዓን የጻድቃን ዋጋቸው፣
የኃጥአን ዕረፍታቸው ፣
የደከሙት ጉልበት፣
የነዳያን ሀብት፣
የንጹሓን መመኪያ፣
ያደፉትም ከርኩሰታቸው የሚነጹብሽ፣
ያዘኑትም የሚጽናኑብሽ፣ ደስ ያላቸው የተድላ ደስታቸው ፍጻሜ ።”

ማር አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ
#orthodoxy
🥰2❤1
August 15, 2026 164