ክርስቶስ በደብረ ታቦር ላይ ቢለወጥባቸው ሁሉም ወደቁ። ጴጥሮስም ይወለፍት ጀመር፤ ይህ ባላገር አምላክን አይቶት አያውቅ ይሆን፤ አምላክን አይቶ እንደዚህ የፈራ ሌላ መከራ ቢመጣበት እንዴት ሊሆን ነው። መጽሐፈ ጨዋታ መንፈሳዊ#orthodoxyt.me/orthodoxy21/857Translate5August 19, 2026 116 8 1