“ እመቤቴ ማርያም ሆይ ስምሽን ለማመስገን አንደበቴን ዝግጁ አድርጊው። ለሕግሽ ቦታ ዝሬ፣ ለትእዛዝሽ ተግባርም የሚገዛ አድርጊኝ። ልጅሽ ንጉሥ፣ ይቅር ባይ፣ ካህን፣ የበደልን ክብደት የሚያቀል፣ ኃጢአትን የሚያስወግድ፣ የሃይማኖት ውኃን የሚያጣጣና የሕይወት ኅብስትን የሚመግብ ነውና። ዋጋየን የሚከፍል፣ በደሌን የሚያስወግድና ልመናዬን ቸል የማይል ይሆን ዘንድ ስለ እኔ ለምኚው። ለዘለዓለሙ አሜን። ”
እንዚራ ስብሐት ዘአባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ
#orthodoxy
2July 23, 2026 182