ሊቀ ዲያቆናት ቀዳሜ ሰማዕት ቅዱስ እስጢፋኖስ በአለ ሹመት
➝ በአለ ሲመት ✞
፩) ደብረ ሰላም ቅዱስ እስጢፋኖስ ቤ/ክ
ልዩ ስም፦ ቂርቆስ /ክ/ከ መስቀል አደባባይ
፪) ደብረ ስብሐት ቅድስት ልደት እና ቅዱስ እስጢፋኖስ ቤ/ክ
ልዩ ስም፦ ኮ/ቀ/ክ/ከ ቀራንዮ ጠበል ጎጥ
፫) ደብረ ገነት ቅዱስ እስጢፋኖስ እና ቅዱስ ሚካኤል
ልዩ ስም፦ ኮ/ቀ ክ/ከ ካራ ቆሬ ረጲ ትምህርት ቤት ጀርባ ደግነት ኮንደሚኒየም ጥላሁን ሜዳ
በአለ ንግሱ ይከበራል።
[ልዑል እግዚአብሔር ]
በፍቅር፣ በሠላም፣ በጤና ያገናኘን።
🙏 ቅዱስ እስጢፋኖስ ይጠብቀን🙏
₃..አሜን | Amen..₃ 🤲
🙏❤️☘❤️☘❤️☘❤️☘
✍🌺✞ የንግሥ በዓላት ✞🌺