@OrthodoxTewahedoTrue · 170.2K subscribers
#ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #Orthodox 📜 #የዕለቱ #ስንክሳር (#የቅዱሳን_ታሪክ) 💡 የአባቶች ምክርና ትምህርት 📖 ሕይወትን የሚቀይሩ ጥልቅ የአባቶች ምክር እና ትምህርቶች ይተላለፋሉ። 📌 ጥያቄ ለመጠየቅና ማስታወቂያ ለማሰራት 👉 @tadilogos ያግኙን። Buy ads: https://telega.io/c/OrthodoxTewahedoTrue
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/OrthodoxTewahedoTrueIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created November 22, 2018per Telegram
We have been tracking it since July 19, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
📖📖 ስንክሳር ዘወርኀ ነሐሴ ፲፮/16 🤩በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። 📌 በዚች ቀን አምላክን የወለደች የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ሥጋዋ ወደ ሰማይ ያረገበት (ዕርገቷ) እና ትንሣኤዋ የታወጀበት ታላቅና ክቡር በዓል ነው። 📌 ከእመቤታችን ዕረፍት በኋላ ሐዋርያት በኃዘን ሳሉ፣ ጌታችን በነሐሴ ፲፮ ቀን ወንጌላዊው ዮሐንስን በመንፈስ ቅዱስ ነጥቆ ወደ ገነት ወሰደው፤ በዚያም የእመቤታችንን ሥጋ ከዕፀ ሕይወት ሥር አየ። ጌታችንም በ…
፠ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መንፈሳዊ መዝሙራት፣ ቅዳሴዎች እና የጸሎት መጻሕፍት በአንድ ቦታ! ፠ የዜማ ተዋሕዶ (Zema Tewahedo) መተግበሪያን በመጫን መንፈሳዊ ሕይወትዎን ያበልጽጉ። 🎵 የመዝሙራት ስብስብ፦ ⛪️ ቅዳሴ እና ጸሎት 📅 የዕለቱ ስንክሳር እና በዓላት 📲 አሁኑኑ ዳውንሎድ ያድርጉ፦ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.zema.tewahedo ለወዳጅ ዘመድዎ በማጋራት የመንፈሳዊ በረከቱ ተካፋይ ያድርጉ!
🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋 ማርያም አርጋለች ማርያም አርጋለች ወደ ገነት(፪) የሰማይ መላእክት እያረጋጓት እርሷም እንደ ልጇ ተነስታለች የአባቷን ዳዊት ትንቢት ልትፈፅም ወርቁን ተጎናፅፋ በቀኙ ልትቆም ወደ አምላክ ማደሪያ ወደ ሰማያት አረገለች በእልልታ ድንግል የእኛ እናት አርጋለች ማርያም ተነስታለች አዝ ሰማያት ይከፈት ደመናም ይዘርጋ ዝምታም አይኖርም እመ አምላክ አርጋ አንደበት ይከፈት ማርያምን ያመስግን ከዘላለም ጥፋት በምልጃዋ እንድንድን አርጋለች ማርያም…
🛑 ቀጥታ ከቅዱስ ያሬድ ✝️ቤተክርስቲያንን https://www.youtube.com/watch?v=fBKmpj1jhVM
🕯 "ወዳጄ ሆይ ተነሺ፤ ውበቴ ሆይ ነዪ" (መኃ. ፪፥፲) 🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺 እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም የፍልሰታ (የእርገት) በዓል በሰላም አደረሳችሁ❕ የእርገቷ መንፈሳዊ ትርጉም የእመቤታችን ፍልሰት (ዕርገት) የሁላችንም የትንሣኤና የእርገት አበሳሪ ነው። ቅዱሳን ሐዋርያት የእመቤታችንን ቅዱስ ሥጋ በጌቴሴማኒ ሊቀብሩት ሲሄዱ፣ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የእናቱን ሥጋ ከሞት አነስቶ ወደ ሰማያዊው ክብር አሳርጎታል። ጠቢቡ ሰሎሞን በመኃ…