"ከሐዋርያት ጋር ሆኜ የእመቤታችንን የዕረፍቷንና የክብሯን ነገር በተመለከትኩ ጊዜ፡ ከሰው ህሊና በላይ የሆነ ታላቅ የብርሃንና የመላእክት ምስጋና አየሁ። ሥጋዋም በክብር ወደ ሰማይ ተወሰደ።"
(ቅዱስ ዲዮናስዮስ ዘአርዮስፋጎስ)
©ቤተ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ
@felegeselam1 · 914 subscribers
ይህ የቤላ ፈለገ ሰላም መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ቤተክርስቲያን ፤ፈለገ ሰላም ሰ/ት/ቤት ገፅ ነው ። በዚህ ገፅ ፦ 👉 መንፈሳዊ ትምህርቶች ፣ መልዕክቶች ፣ ምክሮች 👉 መዝሙሮች ፣ ኪነጥበባዊ ዝግጅቶች 👉 ወቅታዊ የቤተክርስቲያን እና የሰ/ት/ቤት ጉዳዮች 👉የሰ/ት/ቤት መልዕክቶች ፣ ማስታወቂያዎች ይቀርቡበታል። ቤተ መጻሕፍትና ሚዲያ ክፍል ለመቀላቀል ➠ @felegeselam1
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/felegeselam1Is this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created February 16, 2020per Telegram
We have been tracking it since July 17, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
✍"እናታችን ድንግል ሆይ! ፍልሰትሽ ለፍጥረታት ሁሉ የትንሣኤ ተስፋና የምስራች ሆነ፤ በሥጋ ወደ ሰማይ መውጣትሽን አይተን እኛም በልጅሽ ቸርነት ለትንሣኤ ዘጉባኤ እንበቃለን ብለን እንታመናለን።"