@on378 · 636 subscribers
A channel where useful and educational articles are released
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/on378Is this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created March 4, 2022per Telegram
We have been tracking it since August 24, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
ሚስት በምፈልግበት ወቅት አባቴ የሰጠኝ ምክር! ልጄ ሆይ፣ በጣም ግልጽና ያልተሸፋፈነ ነገር ነው የምነግርህ!! ስለ ሴት መቀመጫ ወይም ጡት መጠን አትጨነቅ፤ ነገርግን ስለ ልቧና አእምሮዋ መጠን ተጨነቅ። ስለ ፍቅሯና ስለ ትዕግስቷ መጠን ተጨነቅ። ምክንያቱም ከአምስት ወይም ከአሥር ዓመት በኋላ ዋናው ነገር ጡት ወይም መቀመጫ አይሆንም፡፡ እንደምታየው፣ እናትህ አሁን ጠፍጣፋ ደረትና ጠፍጣፋ ለማለት የሚቻል መቀመጫ ነው ያላት፤ ነገር ግን አሁንም በደስታ አብረን እንኖራለን…
[media, no text]
#እሷን_ትተህ_አላማህ_ላይ_አተኩር! ለሴቶ በጣም attractive የሆኑ ወንዶች የምያምር ገፅታ ወይም ውብ ተክለ ሰውነት ያላቸው ወንዶች እንዳልሆኑ አስተውለሃል? የሴቶች ቀልብ የምያርፈው ውበት ላይአይደለም። ጡንቻ ላይም አይደለም። ሴቶች የሚሳቡት በወንዱ አላማና እቅድ ነው። አላማ ያለው ወንድ በተለየ ሁኔታ ነው የሚንቀሳቀሰው። በራስ መተማመን ነው የሚራመደው። ሲናገርም ግልፅ በሆነ ቋንቋ ነው፡፡ እናም ለህልሙ ነው የሚኖረው። እናም ይህንን energy ሴቶች ማየት ይች…
1. ህይወትህ ትርጉም እንዲኖራት #ዓላማ ይኑርህ፡፡ 2. የአንተነትህ ትልቁ ምዕራፍ ከእውቀትህ በላይ #ስራህ መሆኑን አትርሳ፡፡ 3. ፈጣሪ ካልፈታው ገንዘብ ችግርህን አይፈታውም ፈጣሪ ካልሞላው ሰው ጎንህን አይሞላውም #ፈጣሪ ካልገለጸ እውቀት ጥበብ አይሆንም 4. ይቺ ዓለም ለሁሉም እኩል ናት፡፡ ዛሬ ብታገኝ ነገ ታጣለህ ዛሬ ብታሸንፍ ነገ ትሸነፋለህ፡፡ ለሁሉም ጊዜ አለው የሚባል መዶሻ አለ፡፡ መልካምነት ዋጋ ያስከፍልሃልና ሁሌም ፍጹም #መልካም ሰው ሁን 5. ንጹህ …
[media, no text]