@IfrazWrittenReviews · 4.4K subscribers
አሰላሙ ዐለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ እህት ወንድሞች እንዴት ናችሁ @IfrazWrittenReviews 💎 ይህ የኢፍራዝ ቻናላችን ፦ድንቅ እውነተኛ ታሪኮች ፦አጫጭር ምክሮች ፦ሀዲሶችን እንዲሁም ውብ ጠቃሚ መጽሀፍት እና እውነተኛ የኢስላም ገድሎች የሚነበቡበት ድንቅ ገጽ ነው።ሀሳብ አስታየት ካሎት .... የቴሌግራም ቻናላችን 👇 @abuhyab7106
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/IfrazWrittenReviewsIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created July 26, 2024per Telegram
We have been tracking it since July 17, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
أسْتَغْفِرُ اللهَ العَظِيمَ الَّذِي لاَ إلَهَ إلاَّ هُوَ، الحَيُّ القَيُّومُ، وَأتُوبُ إلَيهِ. أسْتَغْفِرُ اللهَ العَظِيمَ الَّذِي لاَ إلَهَ إلاَّ هُوَ، الحَيُّ القَيُّومُ، وَأتُوبُ إلَيهِ. أسْتَغْفِرُ اللهَ العَظِيمَ الَّذِي لاَ إلَهَ إلاَّ هُوَ، الحَيُّ القَيُّومُ، وَأتُوبُ إلَيهِ.
«አህሉል አሠር» የሞባይል አፕልኬሽን ይህ መተግበሪያ የተለያዩ ኢስላማዊ ደርሶችን በደረጃና በስርዓት ለመማር እጅግ አመቺ ተደርጎ የተዘጋጀ ሲሆን፣ የሚከተሉትን ጠቃሚ ይዘቶች በአንድ ላይ አካቶ ይዟል፦ ዘርፈ-ብዙ የኪታብ ደርሶች፦ የዐቂዳ፣ የመንሀጅ፣ የሲራ፣ የአደብ፣ የሐዲሥ፣ የፊቅህ፣ የነሕው እና የሶርፍ ትምህርቶች። እያንዳንዱ የድምፅ ቅጂ (ኦዲዮ) ከኪታቡ ሶፍት ኮፒ (PDF) ጋር አብሮ የተያያዘ ነው። አፑን ለአጠቃቀም ልዩ እና ምቹ የሚያደርጉት ባህሪያት፦ •…
[media, no text]
የአሹራ ቀን ፆም! ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿فَإِذَا كَانَ الْعَامُ الْمُقْبِلُ - إِنْ شَاءَ اللَّهُ - صُمْنَا الْيَوْمَ التَّاسِعَ﴾ “የሚቀጥለው ዓመት ከደረስኩ በአላህ ፍቃድ የአሹራን ቀን ፆም ዘጠነኛውን ጨምሬ እፆማለሁ።” 📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 1134 በሌላ ሀዲሳቸው (ﷺ)፦ ﴿صيامُ يومِ عاشوراءَ، إنِّي أحتَسِبُ على اللَّهِ أن يُكَفِّرَ السَّنةَ الَّ…
[media, no text]
4 advertisers placed 4 creatives in this channel · est. CPM $1–5.