@mtuPG · 1.8K subscribers
This channel provides a dedicated platform for educational information, official announcements, pertinent news, and curated resources for the academic community. 🎓📚 Our aim is to foster a well-informed and resource-rich environment for students, educato
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/mtuPGIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created September 12, 2022per Telegram
We have been tracking it since July 24, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
9 advertisers placed 9 creatives in this channel · est. CPM $1–5.
የተሻሻለው የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ ውጤት… ትምህርት ሚኒስቴር የ2017 ዓ.ም የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ ውጤትን ከ300 ወደ 297 ዝቅ አድርጓል፡፡ ሚኒስቴሩ እንደገለጸው ÷ የትምህርትና ስልጠና ፖሊሲ ተማሪዎች ወደቀጣይ የትምህርት ደረጃ ለመዛወር 50 በመቶና ከዚያ በላይ ማምጣት እንዳለባቸው ይደነግጋል። በዚህ መሰረትም በ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና አማካይ ውጤታቸው 49 ነጥብ 50 እስከ 49 ነጥብ 99 በመቶ ያመጡ ተማሪዎች ወደ …
[media, no text]
የ2018 ዓ/ም የድህረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) የምዝገባ ጊዜ ይፋ ተደረገ። ትምህርት ሚኒስቴር በ2018 የትምህርት ዘመን የድህረምረቃ ፕሮግራሞች ለመማር ፍላጎት ላላቸው አመልካቾች የሚሰጠው የድህረምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ምዝገባ ከመስከረም 20 - 25/2018 ዓ.ም የሚካሄድ መሆኑን አሳውቋል። አመልካቾች የመመዝገቢያ ቅጽ ላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች በማሟላት በ https://ngat.ethernet.edu.et በኩል መመዝገብ እን…
ነፃ የእንግሊዘኛ ስልጠና የሚፈልጉ በአሜሪካ ኤምባሲ ስፖንሰር የተደረገነውና ባላችሁበት በኦንላይን ተማሩና ተጠቀሙበት። የሚከተለውን ሊንክ በኩል ይግቡ:- Enhance Your English Skills with the Office of English Language Program's Massive Open Online Courses (MOOCs)! Are you an English teacher, tourism professional, entrepreneur, or a specialist in another f…
የስራ ማስታወቂያ በሙያው ማስተርስ ያላችሁ እና ልምድ ያላችሁ እድሉን መጠቀም የምትፈልጉ ትምህርት ሚኒስቴር ያወጣውን ማስታወቂያ እነሆ። ጠቃሚ መረጃዎችን ማጋራታችንን እንቀጥላለን።