አዲስ Update:
በአዲሱ የአፕሊኬሽናችን Update ለጥናትዎ 5 ደቂቃም ይኑርዎት ወይም 2 ሰዓት፣ ለእርስዎ የሚመች የጥናት ዘዴ አዘጋጅተናል፡
1️⃣ Quick Start (ፈጣን የፈተና Simulation)
ልክ እንደ ዋናው የGAT ፈተና! አፕሊኬሽኑ ከሁሉም ክፍሎች (Verbal, Quantitative, Analytical) 50 ጥያቄዎችን በመቀላቀል ትክክለኛውን የፈተና ድባብ ይፈጥርልዎታል። ለፈተናው ምን ያህል እንደተዘጋጁ በብቃት ለመለካት ይህን ይጠቀሙ።
2️⃣ The Library (የጥያቄዎች ስብስብ)
በተወሰነ ርዕስ ላይ ማተኮር ይፈልጋሉ?
👉 ወደ Library ገብተው በፈለጉት ርዕስ (ለምሳሌ Syllogisms ወይም Arithmetic) ላይ ብቻ ተከታታይ ጥያቄዎችን መስራት እና ክህሎትዎን ማዳበር ይችላሉ።
3️⃣ Custom Quiz (እንደ ምርጫዎ)
የራስዎን ህግ ያውጡ። የጥያቄውን ክብደት (Difficulty)፣ የሰዓት ገደብ እና የጥያቄውን ብዛት መርጠው ይፈተኑ።
💎 ከ3,200 በላይ ጥያቄዎች በ300 ብር ብቻ እርስዎን እየጠበቁ ነው!
📲 አሁኑኑ አፕሊኬሽኑን Update ያድርጉና የመጀመሪያውን ሙሉ ፈተና (Full Mock Exam) ይውሰዱ!
DOWNLOAD NOW
GAT Guide Team
@gat_guide


















