@Info_AAU · 8K subscribers
The Purpose of this channel is to create a Platform to be able to reach to all students in distributing information. Unofficial!
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/Info_AAUIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created September 12, 2022per Telegram
We have been tracking it since July 20, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
32 advertisers placed 33 creatives in this channel · est. CPM $1–5.
በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ለ2019 ዓ.ም ለቅድመ ምረቃ ትምህርት አመልካቾች
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለ2019 ዓ.ም ለቅድመ ምረቃ ትምህርት በቀን በመደበኛ መርሃ ግብር በመንግስት ስኮላርሽፕ እና በግል ከፍለዉ ለሚማሩ እንዲሁም በማታ በተከታታይ መርሃ ግብር በተለያዩ የትምህርት መስኮች መማር ለሚፈልጉ ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር ዝግጅቱን አጠናቋል፡፡
በዚህም መሠረት በዩኒቨርሲቲዉ ድረ ገጾች (https://www.aau.edu.et ወይም https://admission.aau.edu.et) ላይ የተመለከቱትን ዝርዝር የማመልከቻ መስፈርቶች በማሟላት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳዉቃለን፡፡
· የመመዝገቢያ ቀናት ነሐሴ 19 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ ነሐሴ 29 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ
· ማመልከት የሚችሉት የ12ኛ መልቀቂያ ፈተና በ2015፣ 2016፣ 2017 እና 2018 ዓ.ም ወስደው የዩኒቨርሲቲ የመግቢያ ነጥብ ያላቸው እንዲሁም ለተከታታይ መርሀ-ግብር Diploma +COC4 ያላቸዉ
· የዩኒቨርሲቲዉ የመግቢያ ፈተና የሚሰጥበት ቀናት ከጳጉሜ 2 -4 2018 ዓ.ም መሆኑን እናሳውቃለን::
· ተጨማሪ መረጃ በዪኒቨርሲቱዉ ድረ-ገፅ https://www.aau.edu.et t.me/aauGAT እንዲሁም በተለያየ t.me/AAU_Official የቴሌግራም ቻናሎች እንድትከተሉ እናሳዉቃለን::
አ.አ.ዩ ሬጅስትራር