የማይረሳ ትዝታ በ450 ብር ብቻ 🙏 ውድ ተመራቂዎቻችን እንዴት አላችሁ ? በጉጉት የምንጠብቀው የGC የጋራ ማዕድ መርሐ ግብር በታዋቂው ከራዲዮን ሆቴል በድምቀት ተዛጋጅቷል። በዕለቱም ➊ ትምህርት ➋ መዝሙር ❸ አዝናኝ ጨዋታዎች ❹ የተለያዩ ሽልማቶች ➎ የፎቶ መርሐ ግብር ➏ የልምድ ልውውጥ እነዚህን የመሰሉ የማይረሱ ትዝታዎች የሚፈጥሩ አዕምሮ የሚያድሱ ልዩ ልዩ መርሐ ግብር ተዘጋጅተዋል። ይህ እንደዚህ ከተዘጋጀ ከእኛ ፣ከዕርስዎ ምን ይጠበቃል ? ከተጠቀሱት ቀናት በፊት ብር በመላክ የፕሮግራሙ ተሳተፊ ይሁኑ ! 📅 ቀን:- እስከ 09/10/2018 ዓ.ም 🏛 ቦታ:- ከራዲዮን ሆቴል ────────── ✦ ────────── ፖሊ ግቢ ጉባኤ 📩@polygbigubaecommentbox ለሃሳብ አስተያየትዎ 📚@polylibrary መፅሐፍትን ለማንበብ 📖@polytmhirt ለኮርስ 📷@mkpoly_gallery የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር ────────── ✦ ────────── Telegram | Instagram
June 12, 2026 2.2K 1 3