@Mini_On_Work · 1.1K subscribers
የተረጋገጡ full proof የሆኑ Online ስራዎች‼️
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/Mini_On_WorkIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created November 15, 2022per Telegram
We have been tracking it since August 23, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
7 advertisers placed 7 creatives in this channel · est. CPM $1–5.
🔎 GoodSearch፡ የቴሌግራም "ጎግል" እና አዲሱ የገቢ ምንጭ! ✅ በቴሌግራም ውስጥ መረጃ እየፈለጉ ገንዘብ ማግኘት እንደሚቻል ያውቃሉ? GoodSearch የተባለው ድንቅ ቦት የቴሌግራም መፈለጊያ ሞተር (Search Engine) ከመሆኑም በላይ፣ ለተጠቃሚዎቹ ማራኪ የገቢ አማራጮችን ይዞ መጥቷል። 💰 በ GoodSearch እንዴት ገንዘብ መስራት ይቻላል? ✅ በዚህ ቦት ላይ ገቢ የሚያገኙባቸው 3 ዋና ዋና መንገዶች አሉ፦ 👥 Direct Invite (ቀጥተኛ ግብዣ)፦ አ…
ነገ የሐሙስ ፆምና የዐረፋ ቀን ፆም አንድ ላይ ስለሆኑ ስንፆም የሁለቱንም አጅር ለማግኘት ሁለቱንም እንነይት።
April Fools' Day‼️ =============== "አፕሪል ዘ ፉል" በፈረንጆቹ አቆጣጠር በየ አመቱ "April 1" ቀን የሚከበር ነው። በዚህ እለትም ሰዎች የተለያዩ ውሸቶችን በመዋሸት ያሳልፉታል። ስለ አመጣጡና አጀማመሩ በውል የሚታወቅ ነገር የለም። ከፊሎች በጎርጎረሳውያኑ አቆጣጠር በ1564 በሃገረ ፈረንሳይ እንደተጀመረ ይናገራሉ። ከፊሎቹ ደግሞ ከእንግሊዛዊው የስነ ጽሁፍ ሊቅ ከጀውፈሪ ጃውሰር ጋር ያያይዙታል። ከፊሎች ደግሞ ወደ ኋላ ከነብዩልላህ ኑህ ጋር ያያይ…
የ 1446ኛው የኢድ አል-ፈጥር በዓል ነገ መሆኑ ተረጋግጧል እንኳን አደረሳችሁ ❤️
የዒድ ቀንን እና ዘካተ-ል-ፊጥርን የተመለከቱ ነጥቦች‼ =================================== #Share_Share_Share 《መልዕክቱ ወቅታዊ ስለሆነ ለሌሎችም ብታሰራጩት መልካም ነው።》 || ①) ብይኑ፦ ======== የዒድ ሶላትን መስገድ ልክ እንደ ዋጅብ ጥብቅ ሱን'ና ነው። ★ ②) ወቅቱ፦ ======== ጸሐይ ከወጣች የአንድ ስንዝር ከፍታ ወቅት ጀምሮ ጸሐይ ዘንበል እስከምትል ድረስ ነው። በላጩ ወቅት ግን፤ የዒደ-ል-አዽሓ ሶላት ከሆነ በአል-አዽሓ…