Mini Pro: post #3263 — TG.ME

ስሞኑን ስለኒቃብ ጉዳይ እየተወራ ተመለከትክ!!

ግን የእህቶች ጉዳይ ሲደብረን እና የሆነ ነገር ሲጉድልብን ትዝ እያለን በምናደርገው እንቅስቃሴ መልስ ይገኛል?

መልስ የሚገኘው ለጉዳዩ በሰጡት ቦታ ልክ ነው።

ከምንም በላይ የእህቶች ሞራል እየጎዳ የሚገኘው ሙስሊሙ እንደተራ ነገር ለጉዳዩ ቦታ አለመስጠቱ ይመስለኛል።
👍9❤2
October 30, 2024 2K 1