ትልቅነት በቤት ውስጥ አገልጋይ መሆን እንጂ አዛዥ መሆን አይደለም… መደጋገፍ ፍቅርን ያበዛል!
እናታችን ዓኢሻ (ረ.ዐ)፦ «መልዕክተኛው በቤታቸው ውስጥ የቤተሰባቸው አጋዥና አገልጋይ ነበሩ!»
(ሶሒህ ቡኻሪ)
#በሱናዎ_ላይ
#ረቢዑል_አወል_15
★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV

29
3
2August 28, 2026 3.5K 5