ታላቅ ታጋይ፣ መሪና የማኅበረሰብ አገልጋይ በነበሩት ሐጂ ነጂብ ሙሐመድ ኅልፈት የተሰማንን ሐዘን እንገልጻለን… — Minber TV — TG.ME

ታላቅ ታጋይ፣ መሪና የማኅበረሰብ አገልጋይ በነበሩት ሐጂ ነጂብ ሙሐመድ ኅልፈት የተሰማንን ሐዘን እንገልጻለን - በድር ዓለም አቀፍ የኢትዮጵያዊያን ሙስሊሞች ድርጅት

መቀመጫውን በሰሜን አሜሪካ ያደረገው በድር ኢትዮጵያ፤ በዚያው ሀገር ሙስሊም ኢትዮጵያውያንን ያሰባሰበው የፈርስት ሂጅራ የኢትዮጵያውያን ሙስሊም ማኅበረሰብ ድርጅት መሥራችና ለአርባ ዓመታት በመሪነት ያገለገሉት ሐጂ ነጂብ ሙሐመድ ኅልፈት ተከትሎ የሐዘን መግለጫ አውጥቷል። 👇

https://t.me/minberkheber/5178
😢18❤5
August 30, 2026 2.7K 2 1