ፕሮፌሰር ሁሴን ተወርዋሪ ኮከብ ልንለው የምንችለው፣ በኢትዮጵያ ሙስሊሞች ታሪክ በምሑራን ገለጻ የማይተካ ሚናን የተጫወተ፣ የማይጠፋ አሻራውን ያኖረ ሰው ነበር። የምድር ላይ ቆይታው 56 ዓመታት ቢሆንም ከ50 በላይ ጥናቶችን ሠርቶ የዩንቨርስቲውን ማኅበረሰብ አስደምሞ ተተኪ አልባ ሆኗል። በሱ ሕይወትና ሥራዎች ላይ የተዘጋጀውን የፓናል ውይይት የመጀመሪያ ክፍል ዛሬ ምሽት 02:30 በሚንበር ቲቪ የምናቀርበው ይሆናል።
#የኢትዮጵያ_ሙስሊሞች_ታሪክ_አባት #ፕሮፌሰር_ሁሴን #ኢትዮጵያውያን_ሙስሊሞች #ታሪክ #Ethiopian_Muslim_History #Ethiopian_History
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ!

5
1August 31, 2026 1.1K 2