ወሩ ረቢዕ ነዉ! የዓለማት እዝነት የተወለዱበት የዓለሙ አሰላለፍ ፍፁም የተቀየረበት። በዛሬዉ የራሓ ጁምዓ ልዮ ትኩረት የተሰጠዉ ጉዳይ ነዉ።
ሒጃማ የተዘነጋ ሱና! የሒጃማ አሰራር በተግባር እናያለን። እነዚህ እና መሰል መሰናዶዎች በፕሮግራም አቅራቢዎች ወቅታዊ መረጃ ደምቆ ይቀርባል።
⏰ ከሰላት ስንመለስ ቀን 7:30 ይጀምራል። 📺 በቀኑ ክፍለ-ጊዜ ለማይመቻችሁ ከምሽቱ 3:00 በድጋሜ ይቀርብላቹሃል።
ራሓ ጁምዓ ...
ዘወትር ከጁምዓ መልስ በሚንበር ቲቪ!
#ራሓ_ጁምዓ #راحة_جمعة
#Raha_Jumua
ሚንበር ቲቪ
ሁለንተናዊ ከፍታ!!!
#Minber_TV
#ሚንበር_ቲቪ
#ሁለንተናዊ_ከፍታ!

14August 28, 2026 3.2K 1