Minber TV: post #24110 — TG.ME

ዛሬ በተወዳጁ ኸሚስ ምሽት ፕሮግራማችን እንደወትሮው ጆሮ ያልዳሰሳቸው፣ ቀልብ ያልተነካባቸው አዳዲስ ታሪኮችን በተወዳጆቹ ዑስታዞቻችን አማካይነት ይንቆረቆራሉ።

በሸኻችን ሰዓት በአባታቸው በኩል ከአሊይ ኢብኑ አቡጧሊብ የሚመዘዙ፣ በእናታቸው በኩል ደግሞ ከአቡበከር ሲዲቅ የተገኙትን ፣ ለእውነትን ርትዕ የሚሟገቱትን ጃዕፈሩ ሲዲቅ እንተዋወቃለን።

ኡስታዝ በድር በዚህ ታላቅ ወር የአሽረፈል ኸልቅን ስብዕና ነጥብ በነጥብ በጣፋጭ አንደበቱ ያስደምጠናል። ከዚያ ቀደም ብሎ ግን ለ40 ቀናት ከአራት ሺህ በላይ ኢትዮጵያውያን ተመካካሪዎች የዘመናት የአገርን ሕመም ለማከም፣ ስንክሳሯን ለመንቀል ከመከረው ጉባዔተኛ በሃይማኖት ዘርፍ መክሮ ነበርና፣ የተነቀሱ ቁምነገሮችን ያስቃኘናል።

ለይሉ ጁምዓ ፕሮግራማችን ኸሚስ ምሽት ነው በሰዓቱ እንገናኝ።

ምሽት ከ02:30 ጀምሮ በሚንበር ቲቪ ይጠብቁን!

#ኸሚስ_ምሽት #ለይሉ_ጁምዓ_ነው #ጃዕፈሩ_ሲዲቅ #የሸይኻችን_ሰዓት #ሀገራዊ_ምክክር
#ሸይኻችን
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ!
❤21😍9👍1
August 27, 2026 3.7K 3