የሚያሳዝን ዜና... ወጣቷ እናት ራሷን አጠፋች...!! 💔😭 በዕዳጋ ዓርቢ ከተማ ቤቷን ዘግታ በራሷ ሽጉጥ… — Min Addis? — TG.ME

የሚያሳዝን ዜና... ወጣቷ እናት ራሷን አጠፋች...!! 💔😭

በዕዳጋ ዓርቢ ከተማ ቤቷን ዘግታ በራሷ ሽጉጥ ራሷ ላይ ተኩሳ ተገኘች። ወደ ቅድስት ማርያም ሆስፒታል ተወስዳ የህክመና እርዳታ ቢደረግላትም ሕይወቷን ማትረፍ አልተቻለም።
ታጋይ ብርኽቲ ተኽላይ በጀግንነቷ የምትታወቀው እሷ ምን አጋጠማት እስከዚህ ድረስ እንዲህ ያለ ከባድ ውሳኔ እንድትወስን ያደረጋት ምን ይሆን??
በዚህ ዓመት ትዳር መስርታ ህፃን ልጇን ትታ ከእኛ ተለይታለች። በ10/11/2018 ዓ.ም. በቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን የቀብር ሥርዓቷ ተፈጽሟል።
🙏 ነፍሷ በገነት ትረፍ!
ለቤተሰቦቿም እግዚአብሔር መጽናናትን ይስጥ።

Via:-አብረኸት ገ/እግዚአብሔር
@min_ddis
💔12❤7👍2😢2🤔1😭1
July 19, 2026 3.9K