ዉድና የተከበራችሁ የ6ተኛ ክፍል አስፈታኝ ወላጆች ሰኞ ሰኔ 8 ቀን 2018 የ6ተኛ ክፍል ልጆቻችን ፈተና የሚጀምሩበት ቀን ስለሆነ ጠዋት 1 ሰዓት በትምህርት ቤት ግቢ ውስጥ እንዲገኙ እንዲሁም ለፈተና የሚያስፈልጉ መሳሪያዎችን አሟልተው በሰአቱ እንዲገኙ እናሳስባለን።
June 14, 2026 1.9K 1