በ2018 ዓ.ም ከፍተኛውን የ12ኛ ክፍል ውጤት ያስመዘገቡ ታታሪዎች 👏👏👏
በ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ከፍተኛውን ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች ሦስቱም የተፈጥሮ ሳይንስ መስክ ተማሪዎች ናቸው።
ተማሪ ጃላል ግርማ
➻ ያመጣው ውጤት 591.6 ከ 600
➻ በሀገር አቀፍ ደረጃ ከፍተኛው ውጤት
➻ የኦልማ (ODA) ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት (አዳማ) ተማሪ
ተማሪ ሮቤል ጌታቸው
➻ ያመጣው ውጤት 590.08 ከ 600
➻ በሀገር አቀፍ ደረጃ 2ኛውን ከፍተኛ ውጤት
➻ የሊችጎጎ አዳሪ ትምህርት ቤት (ሀድያ) ተማሪ
ተማሪ ህዳሴ ዘመኑ
➻ ያመጣችው ውጤት 583 ከ 600
➻ በሀገር አቀፍ ደረጃ በሴቶች ከፍተኛው ውጤት
➻ የአገው ምድር 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት (እንጅባራ) ተማሪ
ለበለጠ መረጃ እና
አስተያየት ካለዎት
👇👇👇
[https://t.me/allethioschool]
[https://t.me/allethioschool]





