#National_Exam_Result
የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤት ተለቋል። ተፈታኞች ውጤት ማየት ጀምረዋል።
ውጤትዎን በተከታዮቹ አማራጮች ይመልከቱ፦
በድረ-ገፅ ➻ https://result.eaes.et
በቴሌግራም ➻ https://result.eaes.et/telegram
በአጭር የፅሑፍ መልዕክት ➻ https://result.eaes.et/sms
በውጤታችሁ ላይ ቅሬታ የሚኖራችሁ ተፈታኞች በኦንላይን (https://result.eaes.et/complaint) ቅሬታችሁን ከነሐሴ 19-26/2018 ዓ.ም ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ድረስ ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል። ለቅሬታው የሚሰጠውን ምላሽ በዚሁ ቅሬታችሁን በምታቀርቡበት ሊንክ በኩል መከታተል የምትችሉ መሆኑ ተገልጿል።
ለበለጠ መረጃ እና
አስተያየት ካለዎት
👇👇👇
[https://t.me/allethioschool]
[https://t.me/allethioschool]

