@memhr_girma · 2.8K subscribers
የመልዓከ መንክራት ግርማ ወንድሙ #ትምህርቶች #መዝሙሮች #የተለያዩ_አስተማሪ_ጽሁፎች #መፅሀፍት #እና_ሌሎችም @memhr_girma @memhr_girma @memhr_girma #ግሩፕ @memhr_girma1
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/memhr_girmaIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created August 28, 2020per Telegram
We have been tracking it since August 30, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
Can you take the gift and accept my invitation? There're 6 free gifts for me and you'll get yours! I've got 1 free gift, valued at $1.79 in total. https://temu.com/s/Cpru0fVLNWvk1
ኢሬቻ/ዋቄፈና/ ለክርስቲያን ምኑ ነው? (በዲ/ን ሕሊና በለጠ) ቤተ ክርስቲያን በባሕርይዋ የአንድ ማኅበረሰብን ባሕል ንቃም ኾነ ተቃውማ አታውቅም። በተቻላት መጠን ማኅበረሰቡ ከነ ባሕሉ ድኅነትን ያገኝ ዘንድ ሃይማኖቷንና ሥርዓቷን አስተምራ ታስተናግደዋለች እንጂ። ከእርሷ አምልኮ በተቃራኒው የሚያመልክ የአንድን ተገዳዳሪ የእምነት ተቋም አምልኮም በማይገባ መልኩ ተችታና አኮስሳ አታውቅም፤ እውነተኛውን መንገድ ግን በተገቢው መልኩ በጥብዓት ታስተምራለች። የዚያ የእምነት ተ…
ለመስቀል የሚሆን profile @Manetkelfares @Manetkelfares @Manetkelfares
ፎቶ : የመስቀል ደመራ በዓል እጅግ ከፍተኛ ቁጥር ያለው ህዝበ ክርስቲያን በተገኘበት በፍፁም ሰላም ተከብሯል። ከአደባባይ በዓላት መካከል አንዱ የሆነው መስቀል ደመራ በኮቪድ-19 ወረርሽኝ ምክንያት ባለፈው ዓመት እጅግ በጣም በውስን ተሳታፊዎች መከበሩ አይዘነጋም። ፎቶ : አዲስ አበባ - መስቀል አደባባይ (2014 ዓ.ም) #Share @Manetkelfares @Manetkelfares @Manetkelfares
[media, no text]