@ESKINDER_NEGA · 298 subscribers
ድል ለተጨቆነው ህዝብ💪
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/ESKINDER_NEGAIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created December 19, 2023per Telegram
We have been tracking it since August 30, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
[media, no text]
[media, no text]
ለፈረሰው ቤት ግብር ክፈሉ ተባልን‼ በኮሪደር ልማት አሳበን አማራን ማፈናቀል‼ ➖➖➖ ሰውን የሚያህል ፍጡር ቤቱን አፍርሰው ሜዳ ላይ ጣሉት እሱ አልበቃ ብሎ ሌላ ዜና ተሰምቷል። በኮሩደር ልማት ምክንያት ቤታቸው ፈርሶ ወደ ዳር የተጣሉ ተፈናቃዮች ለፈረሰባቸው ቤት ግብር ክፈሉ እየተባልን ነው ብለዋል። ቤታችን ከፈረሰ ወራት ተቆጥሯል፣ ነገር ግን ለፈረሰው ቤት ግብር ክፈሉ እየተባልን ነው ሲሉ በምሬት ተናግረዋል። ይህ በእንዲህ እንዳለ ለካሳንቺስ ተፈናቃዮች የሚሰፍሩበት…
ከድልልል በኋላ የነበረውን ደስታ ተመልከቱት VPN ተጠቀሙ👇👇👇👇👇 https://youtu.be/F8vhNrStP4M https://youtu.be/F8vhNrStP4M
[media, no text]
አንድ እንሁን! አማራ ከመቼውም ጊዜ በላይ አንድ የሚሆንበት ዘመን ቢኖር ይህ ወቅት ነው። አማራው በቀደመው ዘመን በአንድነት ባለመቆሙ ምክንያት ሥልጣኔው ከዳር እስከ ዳር በሰደድ እሳት እንደጋየበት ማሳሰብ እወዳለሁ። በአንድነት ቆሞ ባለመከላከሉ ምክንያት ዐፀመ ርስቱ ተነጥቋል። ባለፉት ሀምሳ ዓመታት ደግሞ በአንድነት ባለመቆሙ ምክንያት ጠላቶቹ ነጣጥለው የዘር ማጥፋት፣ የዘር ማፅዳት፣ የጦር ወንጀል ፈጽመውበታል። ይህ የኔ ዘመን ትውልድ ካለፈው በመማር ዛሬ ላይ በአንድ…