አንድ እንሁን! አማራ ከመቼውም ጊዜ በላይ አንድ የሚሆንበት ዘመን ቢኖር ይህ ወቅት ነው። አማራው በቀደመው ዘመን በአንድነት ባለመቆሙ ምክንያት ሥልጣኔው ከዳር እስከ ዳር በሰደድ እሳት እንደጋየበት ማሳሰብ እወዳለሁ። በአንድነት ቆሞ ባለመከላከሉ ምክንያት ዐፀመ ርስቱ ተነጥቋል። ባለፉት ሀምሳ ዓመታት ደግሞ በአንድነት ባለመቆሙ ምክንያት ጠላቶቹ ነጣጥለው የዘር ማጥፋት፣ የዘር ማፅዳት፣ የጦር ወንጀል ፈጽመውበታል። ይህ የኔ ዘመን ትውልድ ካለፈው በመማር ዛሬ ላይ በአንድነት መቆም አለበት። ደጃዝማች ፀሐዩ ዕንቁ ሥላሴ በትንቢት መነጽር ከሩቅ አይቶ አማራ እንዲሰባሰብ ያደረገውን ጥሪም ማስታወስ እፈልጋለሁ፣ ‹‹ከእንግዲህ ወዲህ ማንም ቢመጣ ተነሳሁ የሚለው አማራው ሕዝብ ላይ እንጂ ለይቶ የሸዋ፣ የጎንደር፣ የጎጃም አይልም። እኛም ወደድንም ጠላንም የአማራው አንገት አንድ መሆኑን ማወቅ አለብን። ስለዚህ አማራው መተባበር አለበት።››ይህንን መልዕክት ያነበባችሁ በሙሉ ቢያንስ ለ5 ሰው Forward አድርጉት🙏 አንድነት ሀይል ነው💪 Gion this channel👇👇 t.me/zemenekase1
May 11, 2024 3.2K 2