ለፈረሰው ቤት ግብር ክፈሉ ተባልን‼ በኮሪደር ልማት አሳበን አማራን ማፈናቀል‼ ➖➖➖ ሰውን የሚያህል ፍጡር ቤቱን አፍርሰው ሜዳ ላይ ጣሉት እሱ አልበቃ ብሎ ሌላ ዜና ተሰምቷል። በኮሩደር ልማት ምክንያት ቤታቸው ፈርሶ ወደ ዳር የተጣሉ ተፈናቃዮች ለፈረሰባቸው ቤት ግብር ክፈሉ እየተባልን ነው ብለዋል። ቤታችን ከፈረሰ ወራት ተቆጥሯል፣ ነገር ግን ለፈረሰው ቤት ግብር ክፈሉ እየተባልን ነው ሲሉ በምሬት ተናግረዋል። ይህ በእንዲህ እንዳለ ለካሳንቺስ ተፈናቃዮች የሚሰፍሩበት ቤትን የሰሩ 400 ኮንትራክተሮች መንግሥት አልከፈለንም ብለዋል። የኦሮሞ ብልጽግና አማራዎችን ከአዲስ አበባ ለመንቀል የሰራው ስትራቴጂ ነው ይባላል ኮሪደር ልማቱ። በኮሪደር ልማት አሳበን ወደ ዳር ማስፈር ከዚያ በመዋጮ እና የአስተዳደር በደል በማድረስ ተማሮ ወደ መጣበት ይሄዳል ብለው ስትራቴጂ ነድፈዋል። አቶ ሽመልስ አብዲሳ የተፈናቀለው ኦሮሞ ይሰፍራል ማለታቸው አይዘነጋም!
February 20, 2025 632