አስገራሚ እና አስቂኝ የጎግል ባህሪያት እነሆ፡- 1. "Do a barrel roll": ይህን ሐረግ በጎግል… — መልሕቅ ⚓TECH 📱 💻 — TG.ME

አስገራሚ እና አስቂኝ የጎግል ባህሪያት እነሆ፡-

1. "Do a barrel roll": ይህን ሐረግ በጎግል ፍለጋ ውስጥ ሲጽፉ እና ሲፈልጉ፣ የፍለጋ ገጹ በአንድ ዙር ይሽከረከራል።
2. "Askew" or "Tilt": እነዚህን ቃላት በጎግል ፍለጋ ውስጥ ሲያስገቡ፣ የፍለጋ ውጤት ገጹ በትንሹ ወደ ጎን ያዘነብላል።
3."Super Mario Bros" ብላችሁ ብትፈልጉ፣ በቀኝ በኩል በሚመጣው መረጃ ላይ የሚበራና የሚጠፋ የጥያቄ ምልክት (?) ሳጥን አለ።ያንን ሳጥን ስትነካው ልክ እንደ ጨዋታው ሳንቲም እያወጣ ድምፅ ያሰማል። ።

#google
#tech_tips
👍1
August 29, 2026 39