በየቀኑ ልትጠቀሟቸው የምትችሏቸው እና ስራችሁን የሚያቀሉ Websites:- 1.www.ilovepdf.com/ የ… — መልሕቅ ⚓TECH 📱 💻 — TG.ME

በየቀኑ ልትጠቀሟቸው የምትችሏቸው እና ስራችሁን የሚያቀሉ Websites:-

1.www.ilovepdf.com/
የ PDF ፋይሎችን በቀላሉ ለመስራት እና ለመቀየር የሚያስችል PDF tool ነው። pdf ወደ word, pdf ወደ power point, word ወደ pdf, pdf መጠን ለመቀነስ, ብዙ የ pdf ፋይሎችን አንድ ለማድረግ, pdf ላይ ለመፈረም ወዘተ እጅግ ጠቃሚ ነው።

2.www.canva.com/ Graphic design እና document creation ለማድረግ የሚያስችል platform ነው።Presentation, CV, Poster, Flyer, Logo, Social media post,
E-book, PDF, Certificate ለማዘጋጀት ይጠቅማል።

3.www.remove.bg/ ከፎቶ ላይ Background በAutomatic የሚያስወግድ AI-powered tool ነው ሲሆን Thumbnail designers፣ Poster designers፣ Online sellers በጣም ይጠቀሙበታል።

4.www.qr-code-generator.com/
Link፣ text ወይም ሌላ መረጃን ወደ Scan ወደ ሚደረግ QR Code የሚቀይር website ነው። Business, Restaurant menu, Telegram channel, Website, Event registration ወዘተ ለማጋራት በጣም ይጠቅማል።

5. www.photopea.com/ በBrowser ውስጥ የሚሰራ Advanced photo/image editor ነው። የ Photoshop ትንሽ ወንድም ልትሉት ትችላላችሁ፤ Photoshop የሚያውቅ ሰው ብዙ የሚተዋወቃቸውን tools ያገኛል።

ተጨማሪ ከፈለጋችሁ👍 ይደረግ።

@Senaytech
👍1
August 31, 2026 45 1