@MelhikTech · 210 subscribers
🌐 እንኳን ወደ መልሕቅ Tech በደህና መጡ! የTech ዜናዎችን፣ ስለ Forex እና Crypto፣ የCybersecurity ምክሮችን፣ የSoftware/App Reviews እና የAI ግኝቶችን ወደናንተ እናደርሳለን። ቤተሰብ በመሆን ወቅታዊ እና ጠቃሚ መረጃዎችን ያግኙ። Owner @fxkal29 Technology 💻 Businesses 💰 Online 💻 Success 🏆
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/MelhikTechIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created August 17, 2024per Telegram
We have been tracking it since September 4, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
በየቀኑ ልትጠቀሟቸው የምትችሏቸው እና ስራችሁን የሚያቀሉ Websites:- 1.www.ilovepdf.com/ የ PDF ፋይሎችን በቀላሉ ለመስራት እና ለመቀየር የሚያስችል PDF tool ነው። pdf ወደ word, pdf ወደ power point, word ወደ pdf, pdf መጠን ለመቀነስ, ብዙ የ pdf ፋይሎችን አንድ ለማድረግ, pdf ላይ ለመፈረም ወዘተ እጅግ ጠቃሚ ነው። 2.www.canva.com/ Graphic design እና document creation ለማድረግ የሚያስ…
#Meta_ኩባንያ የፌስቡክ (Facebook) እና ኢንስታግራም (Instagram) እህት ኩባንያ የሆነው ሜታ (Meta) ከህፃናት እና ወጣቶች ደህንነት ጋር በተያያዘ የተመሰረተበትን ክስ ለመፍታት ግዙፍ የስምምነት ማዕቀፍ (Settlement Framework) ተቀብሏል።የዚህ ስምምነት ዋና ዋና ነጥቦች የሚከተሉት ናቸው፦ ቢሊዮን ዶላሮች የሚደርስ የካሳ ክፍያ ኩባንያው በክሱ ምክንያት እስከ 18 ቢሊዮን የሚቆጠር ዶላር ሊከፍል የሚችልበት ስምምነት ላይ ደርሷል።አዳዲስ ጥብቅ ገ…
አስገራሚ እና አስቂኝ የጎግል ባህሪያት እነሆ፡- 1. "Do a barrel roll": ይህን ሐረግ በጎግል ፍለጋ ውስጥ ሲጽፉ እና ሲፈልጉ፣ የፍለጋ ገጹ በአንድ ዙር ይሽከረከራል። 2. "Askew" or "Tilt": እነዚህን ቃላት በጎግል ፍለጋ ውስጥ ሲያስገቡ፣ የፍለጋ ውጤት ገጹ በትንሹ ወደ ጎን ያዘነብላል። 3."Super Mario Bros" ብላችሁ ብትፈልጉ፣ በቀኝ በኩል በሚመጣው መረጃ ላይ የሚበራና የሚጠፋ የጥያቄ ምልክት (?) ሳጥን አለ።ያንን ሳጥን ስትነካው ል…
[media, no text]
የአፕል (Apple) ኩባንያ ታሪካዊ የሊደርሺፕ ለውጥ ይፋ ተደረገ!🍏🔥 የአፕል ኩባንያ ዋና ስራ አስፈጻሚ (CEO) የሆኑት ቲም ኩክ (Tim Cook) ከሃላፊነታቸው ሊለቁ መሆኑን እና አዲሱ ተተኪያቸው ይፋ መደረጉን የአፕል ቦርድ በይፋ ተረጋግጧል። ይህ ታሪካዊ ሽግግር በሚቀጥለው ሳምንት September 1, 2026 በይፋ ተግባራዊ ይሆናል። ቲም ኩክ እ.ኤ.አ በ2011 ከስቲቭ ጆብስ ስልጣን ከተረከቡ በኋላ ኩባንያውን ለ15 ዓመታት በስኬት መርተዋል። ከCEOነታቸው ቢ…