በጣም ጠቃሚ የEthio telecom ሚስጥራዊ USSD/SMS Codes ኮድ ምን ያደርጋል? *804#… — መልሕቅ ⚓TECH 📱 💻 — TG.ME

📱 በጣም ጠቃሚ የEthio telecom ሚስጥራዊ USSD/SMS Codes

ኮድ ምን ያደርጋል?
*804#
የairtime ቀሪ ሂሳብ፣ credit limit እና ያለህን package ለማየት

*999#
Voice, Data, SMS እና ሌሎች mobile packages ለመግዛት

*806*
ስልክ ቁጥር*መጠን#
Airtime ለሌላ ሰው ለመላክ

*807*ስልክ ቁጥር#
“Call me back” መልዕክት ለመላክ

*810#
Airtime/package credit ለመጠየቅ

A / C / L → 810
የcredit አገልግሎት በSMS ለመጠየቅ

*805*Voucher#
Airtime በvoucher ለመሙላት

*805*
Voucher*ስልክ ቁጥር*መጠን#
በvoucher ለሌላ ሰው airtime ለመላክ

989
Prepaid mobile service ለማንቃት
😍2
August 17, 2026 105