🚨 ሰበር እና እጅግ ጥብቅ መረጃ | በራያ አላማጣ የተጋለጠው የግብፅ ወታደራዊ አሰልጣኞች ሚስጥራዊ ስምሪት! 🚨
የጥፋት ኃይሉን በቴክኖሎጂ እና በዘመናዊ የጦር መሣሪያ አጠቃቀም ለመደገፍ ወደ ራያ አላማጣ ምድር የገቡ የውጭ ኃይሎች መኖራቸውን የሚያጋልጥ እጅግ አሳሳቢ የውስጥ መረጃ ደርሶናል።
📌 ከመሬት የወረዱ ተጨባጭ እውነታዎች፦
• የግብፅ ወታደራዊ አሰልጣኞች ስምሪት፦ የትግራይ ታጣቂዎችን ለመደገፍ 9 የግብፅ የጦር ቴክኖሎጂ እና የተተኳሽ ብረቶች (ከባድ መሣሪያ) አሰልጣኞች በራያ አላማጣ በድብቅ ተሰማርተዋል።
• የስልጠና ቦታ፦ እነዚህ የውጭ አሰልጣኞች "ቅልሻ" በተባለው አካባቢ ሙሉ ቀን ለጥፋት ኃይሉ ታጣቂዎች ወታደራዊ እና የቴክኖሎጂ ስልጠና ሲሰጡ መዋላቸው ተረጋግጧል።
• ሚስጥራዊ ማረፊያ ስፍራዎች፦ አሰልጣኞቹ ማንነታቸውን ለመደበቅ በዋናነት ሁለት ሚስጥራዊ ማረፊያዎችን እየተጠቀሙ ይገኛሉ። አንደኛው በአላማጣ አየር ማረፊያ አካባቢ በሚገኘው "ሳህለ ዘውዱ በከፈተው ማደያ" ውስጥ ሲሆን፤ ሁለተኛው ደግሞ ወደ ኮረም መውጫ አቅጣጫ በሚገኘው ወርቅነሽ ሆቴል ውስጥ የተዘጋጀላቸው ልዩ ማረፊያ ነው። (ወርቅነሽ ሆቴል ቀደም ሲል የድሮን ባለሙያዎች ማረፊያ ሆኖ ማገልገሉን ማጋለጣችን ይታወሳል)።
31September 4, 2026 2.1K 1