🚨 ሰበር የውስጥ መረጃ | የድሃው ልጅ ለእሳት የሚማገድባቸው የህወሓት ጊዜያዊ ማሰልጠኛ ካምፖች በይፋ ተጋለጡ! 🚨
የጥፋት ቡድኑ የድሃውን ገበሬ እና የከተማ ወጣት በግዳጅ እያፈሰ የሚያሰለጥንባቸው ሚስጥራዊ ካምፖች ሙሉ በሙሉ መጨናነቃቸውን የውስጥ መረጃዎች አጋልጠዋል።
📌 በግዳጅ አፈሳ የሞሉት አምስቱ ጊዜያዊ ማሰልጠኛ ስፍራዎች፦
* 📍 አዲአውሶ — (እንዳርታ አካባቢ)
* 📍 አፅቢ — (እንዳርታ አካባቢ)
* 📍 አዲነብሪ — (ሽሬ አካባቢ)
* 📍 ዕዳጋ ሓሙስ — (አድዋ አካባቢ)
* 📍 ፋፂ — (አጋሜ አካባቢ)
በነዚህ ሁሉ የጥፋት ማሰልጠኛ ካምፖች ውስጥ ለአላማ-ቢስ ጦርነት እና ለከፋ ስቃይ እየተዘጋጀ ያለው የድሃው ህዝብ ልጅ ብቻ ነው። እጅግ አሳዛኙ እውነታ ደግሞ፤ በእነዚህ ሞልተው በፈሰሱ ካምፖች ውስጥ አንድም የባለስልጣን ወይም የሀብታም ልጅ አለመገኘቱ ነው።
የቡድኑ መሪዎች ልጆች በውጭ ሀገራት በቅንጦት እየኖሩ፤ የድሃው ህዝብ ልጅ ግን ለከንቱ የፖለቲካ ቁማር ማገዶ እንዲሆን እየተገደደ ይገኛል። የትግራይ ወጣት ይህንን እኩይ ሴራ ነቅቶ ሊቃወመው እና ራሱን ከከንቱ እልቂት ሊጠብቅ ይገባል።
📲 ይህ አሳዛኝ እና የተደበቀ እውነታ ለሁሉም ይደርስ ዘንድ አሁኑኑ ሼር (Share) በማድረግ ያጋሩ!
#መሐልሚዲያ #MehalMedia #Tigray #Ethiopia #ሰበርመረጃ #Share
25September 2, 2026 3.2K 2