ሰበር እና ጥብቅ መረጃ | በራያ አላማጣ የተጋለጠው የድሮን ባለሙያዎች ስምሪት እና ከፍተኛ ወታደራዊ ዝግጅት!… — Mehal media — TG.ME

🚨 ሰበር እና ጥብቅ መረጃ | በራያ አላማጣ የተጋለጠው የድሮን ባለሙያዎች ስምሪት እና ከፍተኛ ወታደራዊ ዝግጅት! 🚨

በራያ አላማጣ እና አካባቢው የጥፋት ኃይሉ እያደረገ ያለውን አደገኛ ወታደራዊ እንቅስቃሴ እና የኃይል ስምሪት የሚያጋልጥ አዲስ መረጃ ለመሐል ሚዲያ ደርሷል።

📌 ከተቀበልነው እዋናዊ መረጃ (27/11/2018 ዓ.ም) የተገኙ አበይት ነጥቦች፦

* 📍 የድሮን ባለሙያዎች ስምሪት እና ማረፊያ፦ በሱዳን በኩል ልዩ የድሮን ስልጠና ወስደው ወደ ደቡብ (ራያ) ግንባር በድብቅ ከገቡት 15 የጥፋት ኃይሉ ባለሙያዎች መካከል፤ 9ኙ በአሁኑ ሰዓት በአላማጣ ከተማ "ወርቅነሽ ሆቴል" አርፈው ይገኛሉ። ቀሪዎቹ 5 ባለሙያዎች ደግሞ በመኾኒ እና በሌሎች አጎራባች ቦታዎች ተሰማርተው እንደሚገኙ ተረጋግጧል።
* 📍 የፋኖ ኃይሎች እንቅስቃሴ እና የጦር ዝግጅት፦ በመረዋ እና በደጋው አካባቢ ሰፍረው የነበሩ የፋኖ ኃይሎች ትናንት ወደ ራያ አላማጣ ከተማ ገብተዋል። በትናንትናው ዕለት ማታ ብቻ በራያ አላማጣ ወረዳ አካባቢ ወደ 630 የሚጠጉ ተዋጊዎች ተደራጅተው ወደ ግንባር ለመዝመት ዝግጅታቸውን አጠናቀዋል።

*(የመሐል ሚዲያ ማስታወሻ)*፦ ይህ የድሮን ባለሙያዎች ስምሪት እና ከፍተኛ የሰው ኃይል ክምችት፤ ኃይሎቹ አካባቢውን ዳግም የጦርነት ቀጠና ለማድረግ መዘጋጀታቸውን በግልጽ የሚያሳይ ነው። የአካባቢው ማህበረሰብ ይህንን አደገኛ የጥፋት ዝግጅት ነቅቶ ሊከታተለው እና ጥንቃቄ ሊያደርግ ይገባል!

📲 ይህ አሳሳቢ የደህንነት መረጃ ለሁሉም ይደርስ ዘንድ አሁኑኑ ሼር (Share) በማድረግ ያጋሩ!

#መሐልሚዲያ #MehalMedia #Raya #Alamata #Ethiopia #ሰበርመረጃ #Share
❤16👍5
September 2, 2026 2.8K 1