@mahtottube21 · 4.6K subscribers
“የእግዚአብሔርን ስም በዝማሬ አመሰግናለሁ፥ በምስጋናም ከፍ ከፍ አደርገዋለሁ።” — መዝሙር 69፥30 ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube - ኦርቶዶክሳዊ የቪድዮ ትምህርቶች፣ መዝሙራት፣ ምክረ አበው፣ ብሒለ አበው፣ ሃይማኖታዊ ጥቅሶችና አባባሎች እንዲሁም የሚቀርቡበት መድረክ ነው። ማንኛውንም ኦርቶዶክስ ተዋሕዶን የተመለከተ ቁም ነገር ሲፈልጉ የመጀመሪያ መድረሻዎን ማኅቶት ቲዩብ ያድርጉ።
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/mahtottube21Is this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created January 18, 2024per Telegram
We have been tracking it since July 20, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
አዲስ ዝማሬ " ገብርኤል ነው " ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ ♡ ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ✉️ ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ @mahtottube21 @mahtottube21
#ትዝ_አለኝ_በላየሰብ ትዝ አለኝ በላይሰብ ሰምቼ ታምርሽን ድንግል እሰጣለሁ ለጠራ ስምሽን እመጸውታለሁ ለጠራ ስምሽን ከሰው ተገለለ ብዙ ነፍስ አጥፍቶ በምልጃሽ ተማረ ጥርኝ ውኃ ሰቶ ስምሽ ጉልበት አለው ጨካኙን ያራራል ስለ እማምላክ ብሎ ድኃው ጠግቦ ያድራል(2) አዝ=========== ለሲኦል የታጨች ነፍሱ ለፍርድ ቆማ በላይሰብ ዳነ አንች ሆንሽው ግርማ ይህን ያላወቁ ክብርሽን የናቁ ይስገዱ ለስምሽ ከእግርሽ ስር ይውደቁ(2) አዝ========== የንጉስ ከተማ አም…
ለኔስ ልዩ ነሽ ለኔስ ልዩ ነሽ ድንግል ማርያም ለኔስ ልዩ ነሽ እመብርሃን ፈልጌ /4/ ላንቺ ምሥጋና አላገኘሁም /2/ አዝ ልቤ ሲያበቅል የኃጢአት አረም ውስጤ ሲሸፍት አልተወችኝም ከቤተ መቅደስ እጇን ዘርግታ ትጠራኛለች የኔ መከታ አዝ የሆዴን ሐዘን የልቤን ምሥጢር እነግርሻለሁ አንድም ሳይቀር የምትሸሽጊ የሕዝብን ኃጢአት ለእኔስ ልዩ ነሽ ድንግል አዛኚት አዝ ጣዕሙ ልዩ ነው ካንቺ ጋር መኖር ድንግልን ይዤ መቼም አላፍር ወደ ጽድቅ ሕይወት ትወስደኛለች ድንግል ማርያም እና…
🔴NEW 🔴 አዲስ ዝማሬ "አይዞአችሁ" ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ ♡ ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ✉️ ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ @mahtottube21 @mahtottube21
“ እመቤቴ የአምላክ እናት" ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ እመቤቴ የአምላክ እናት ላመስግንሽ ቀን ከሌሊት ለልጅሽም ክብር ውዳሴ ታቀርባለች ዘወትር ነፍሴ (2) ልቤ ተነሳሳ ተቀኘ ለክብርሽ በፍጹም ትህትና ሊያመሰግንሽ ጽዮን መጠጊያ ነሽ የአብርሃም ድንኳን የታጠረች ተክል እመ ብርሃን። ……አዝ…. የለመለመች መስክ አምላክ የመረጣት የጽላቱ ኪዳን ታቦቱ ድንግል ናት የሰማይ የምድር ንግሥት ናትና ክብር ይገባታል ዘወትር ጠዋት ማታ። ….አዝ…. አደራሽን ማርያም የሁሉ…