@Brighttutorialcenter · 1.6K subscribers
Personalized home and online tutoring for all grades. Special group sessions for 12th graders and dedicated mentoring for women by female tutors. 📍 3rd Floor, Addis International Bank Building, Betel Square Contact us for dm: @Bright_Tutorial_Center
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/BrighttutorialcenterIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created December 26, 2022per Telegram
We have been tracking it since August 11, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
🏆አሸናፊነት ለሁሉም🏆 ስኬት ለጥቂቶች ብቻ የተሰጠ አይደለም፤ በትጋት፣ በትክክለኛ ጥናት እና በተገቢ ድጋፍ ሁሉም ተማሪ የሚፈልገውን ደረጃ መድረስ ይችላል። በብራይት ተማሪዎች አቅማቸውን እንዲያሳዩ፣ የጥናት ልምዳቸውን እንዲያሻሽሉ እና ወደ ውጤታቸው እንዲቀርቡ እንረዳለን።🚀 ✨ጥረት ወደ ስኬት ይመራል፤ በዚህ ጉዞ ደግሞ ብራይት ከጎንዎ ነው። ዛሬውኑ ይመዝገቡ፤ የስኬት ጉዞዎን ይጀምሩ። 📲ይደውሉ፡ 0925659999 0911278182 📍አድ…
🎓ሁሉም ምርጫ ነው… ትክክለኛው ምርጫ ግን ብራይት ነው። የልጅዎን ትምህርት ለአጋጣሚ አይተዉት። በብቁ አስጠኞች፣ በግል የትምህርት ድጋፍ እና በውጤት ላይ ባተኮረ አቀራረብ ለትምህርትም ሆነ ለፈተና በሙሉ እናዘጋጃለን። ✨ከእኛ ጋር ያጥኑ። ✨ለፈተናዎ በሙሉ ይዘጋጁ። ✨ውጤታማ ጉዞዎን ከብራይት ጋር ይጀምሩ። 📲ይደውሉ፡ 0925659999 0911278182 📍አድራሻ: ቤተል አደባባይ ወደ ወይራ በሚወስደው መንገድ አዲስ ኢንተርናሽናል ባንክ ያለ…
🌟የልጆች ዛሬ ጥረት፣ የነገ ስኬታቸው ነው።🌟 ሁሉም ልጅ የሚደርስበት ህልም አለው፤ እኛ ግን ያንን ህልም በትክክለኛ የጥናት ልምድ እና ተገቢ የጥናት ስልት እንዲያሳካ እንረዳለን። በብራይት እያንዳንዱ ተማሪ አቅሙን እንዲያውቅ፣ ጥንካሬውን እንዲያሳድግ እና በትምህርቱ የሚፈልገውን ደረጃ እንዲደርስ ከጎኑ እንቆማለን። ✨ለልጅዎ የተሻለ መንገድ፣ ለወደፊቱ የተሻለ ዝግጅት። የልጆችን አቅም ወደ ውጤት እንቀይራለን። 📲ይደውሉ፡ 0925659999 …
👨🏫ብቁ መምህራንን በአካልም ሆነ በኦንላይን ከብራይት ያገኛሉ። የልጅዎን ፍላጎትና የመማር አቅም የሚረዱ ብቁ እና ልምድ ያላቸው መምህራን እየጠበቋችሁ ነው። በሚመችዎ መንገድ ይምረጡ—በቤትዎ በአካል ወይም ከየትኛውም ቦታ በኦንላይን። ✅ብቁና ልምድ ያላቸው መምህራን ✅የቤት ለቤት ጥናት እና የኦንላይን አገልግሎት ✅ለእያንዳንዱ ተማሪ የተለየ የጥናት አቀራረብ ✅ውጤትን ያማከለ ትምህርት ✨የተሻለ መምህር የተሻለ ውጤትን ይፈጥራል። ዛሬውኑ ያነጋግሩን፤ ለልጅዎ ተስማሚ መም…