Bright Tutorial Center ®: post #949 — TG.ME

📖ለልጅዎ ብቁ አስጠኚ ይፈልጋሉ? መፍትሔው ብራይት ነው።

እያንዳንዱ ልጅ በተለየ መንገድ ይማራል። ስለዚህ ትክክለኛውን አስጠኚ ማግኘት በትምህርቱ ላይ ትልቅ ለውጥ ያመጣል። ተማሪውን የሚረዳ፣ በትዕግሥት የሚያስተምር እና በውጤት ላይ የሚያተኩር አስጠኚ ከትምህርት በላይ በራስ መተማመንንም ይገነባል።

በብራይት ብቁና ልምድ ያላቸው አስጠኚዎችን ከተማሪዎች ፍላጎት እና ደረጃ ጋር በማስማማት የቤት ለቤት የጥናት አገልግሎት እንሰጣለን።

ለተሻለ ውጤት የሚጀምረው በትክክለኛው አስጠኚ ነው። ዛሬውኑ ያነጋግሩን፤ ለልጅዎ ተስማሚ አስጠኚ እናዘጋጅለታለን።

📲ይደውሉ፡ 0925659999
                  0911278182

📍አድራሻ: ቤተል አደባባይ ወደ ወይራ በሚወስደው መንገድ አዲስ ኢንተርናሽናል ባንክ ያለበት ህንፃ 3ኛ ፎቅ

ሁሉም ሶሻል ሚዲያዎች አለን ተከተሉን👇

Telegram: https://t.me/brighttutorialcenter
Instagram: https://www.instagram.com/brighttutorialcenter
Facebook: https://www.facebook.com/brighttutorialcenterr
Tiktok: https://www.tiktok.com/@brighttutorialcenter
Linkedin: https://www.linkedin.com/company/brighttutorialcenter
❤2
July 23, 2026 341 1