🏭 ኮንዲቶራይ ካፌ እና ኬክ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ፡ ከታች በተዘረዘሩት ዘርፎች ሰራተኞችን መቅጠር ይፈልጋል፡
🕔ማብቅያ ቀን፡ 13-03-2019
📍የስራ ቦታ ፡ አፍሪካ ህብረት አካባቢ
📍የመመዝገቢያ ቦታ ፡ ዋና መስሪያ ቤት ፤ ከደንበል አደባባይ ወደ መስቀል ፍላወር በሚወስደው መንገድ ላይ ፤ መርከብ ፕላዛ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 303
📱0994254220 (በስራ ሰዓት ብቻ ይደውሉ)
■ ፈረቃ ፡ የጠዋት እና የከሰዓት
■ ለሁሉም የስራ መደብ በሙያዉ የሰለጠኑ እና ከ 1 አመት እና ከዚያ በላይ እና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ ያስፈልጋል፡፡
■ ለስራ ቦታው ቅርብ የሆናችሁ እና በቂ የደብዳቤ ዋስ ማቅረብ የምትችሉ የትምህርት ማስረጃ እና የስራ ልምድ በመያዝ የድርጅታችን ዋና መስሪያ ቤት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን ለማሳሰብ እንወዳለን፡፡
—————————————
1) ሱፐርቫይዘር (2)
🚻ፆታ: ሁለቱም
■ በሆቴል ማኔጅመንት በዲግሪ የተመረቀ/ች እና 2 ዓመትና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ ያለው/ያላት
—————————————
2) ፔስትሪ ሼፍ (6)
🚻ፆታ: ሁለቱም
■ በፔስትሪ ሼፍ የተመረቀ/ች
—————————————
3) Display / ዲስፕሌይ (6)
🚻ፆታ: ሴት
■ በማርኬቲንግ፣ አካውንቲንግ እና ተመሳሳይ ዘርፍ የተመረቀች
—————————————
4) ቶረታ ኦርደር (2)
🚻ፆታ: ሴት
■ በማርኬቲንግ፣ አካውንቲንግ እና ተመሳሳይ ዘርፍ የተመረቀች
—————————————
5) ዳታ ኢንኮደር (2)
🚻ፆታ: ሴት
🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2
■ በማርኬቲንግ፣ አካውንቲንግ እና ተመሳሳይ ዘርፍ የተመረቀች
—————————————
6) ካሸር (4)
🚻ፆታ: ሴት
■ በማርኬቲንግ፣ አካውንቲንግ እና ተመሳሳይ ዘርፍ የተመረቀች
—————————————
7) ፅዳት (6)
🚻ፆታ: ሴት
■ 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀች
—————————————
8) ባሬስታ (2)
🚻ፆታ: ሁለቱም
■ 10ኛ ክፍል እና ከዚያ በላይ
—————————————
9) ረዳት ባሬስታ (2)
🚻ፆታ: ሁለቱ፣
■ 12ኛ ክፍል እና ከዚያ በላይ
—————————————
10) አስተናጋጅ (2)
🚻ፆታ: ሁለቱ፣
■ በማረኬቲንግ /አካዉንቲንግ እና መሰል የትምህርት ዘርፍ ዲግሪ/ዲፕሌማ የተመረቀች
@lomijobs
1November 12, 2026 258 2