መልካም ማሰብ፣ መልካም መናገር፣ መልካም መሥራት።ከፍ ብሎ ማሰብና ማድረግ፣አመስጋኝ መሆን ሰዎችን እና… — 🦋🌑 — TG.ME

_መልካም ማሰብ፣ መልካም መናገር፣ መልካም መሥራት።ከፍ ብሎ ማሰብና ማድረግ፣አመስጋኝ መሆን ሰዎችን እና ፈጣሪን፣ ስለሰዎች ትቂት መልካምነት መናገርና ከፍ ማድረግ እንጂ ስለብዙ ድክመታቸው ባንደክም። ሁሉም ሰው እኩል መሆኑን መረዳት። የጊዜ፣ የቦታ እና የሁኔታዎች ተጽዕኖ እንጂ ማንም ከማንም ያላነሰ እንደሆነ አለመዘንጋት። ሰዎችን እኩል ለማየት ይረዳናል።

ልባችንን ለመልካም በር ክፍት እናድርገው🤗
🤗5❤4
August 6, 2026 254 2