ምድር በውስጧ የሸሸገቻቸው፣ ፈራሽ ገላዎችን ብቻ አይደለም። ታልመው የነበሩ ነገዎችን ፣ ያልተኖሩ ህልሞችን ፣… — 🦋🌑 — TG.ME

ምድር በውስጧ የሸሸገቻቸው፣ ፈራሽ ገላዎችን ብቻ አይደለም። ታልመው የነበሩ ነገዎችን ፣ ያልተኖሩ ህልሞችን ፣ እምቡጥ ተስፋዎችን ፣ ቸርና ደጋግ ልቦችን ፣ የመኖርን ጣዕም ገና ያልቀመሱ ለጋ ነፍሶችን ፣ እምባቸው ደርቆ ገና ፈገግታን በመለማመድ ላይ ያሉ ያልቦረቁ ሀዘኖችንም ሸሽጋለች። የሰከነ አካሄድን ያልለመዱ ወልካፋ የልብ እርምጃዎችን ፣
💯3👏1
August 21, 2026 133 3