ሁሉም የራሱ ህልም ብቻ ሳይሆን፣ ሊገፋው የሚታገለው አልያም ሊወጣው ሚያጣጥረው ወይም የሚንደረደርበት ተራራ… — 🦋🌑 — TG.ME

😞ሁሉም የራሱ ህልም ብቻ ሳይሆን፣ ሊገፋው የሚታገለው አልያም ሊወጣው ሚያጣጥረው ወይም የሚንደረደርበት ተራራ አለው።
ተራራው አናት ላይ ደርሶ የረጋ ከመዝገበ ህይወት ላይ አልሰፈረም። ሁሉም በመሞከር ላይ ሳለ ፣እጣ ፈንታው ቀድሞት ያለመውና ሊያሳካቸው ከሚሹ እልፍ መሻቶች ጋር መሬት ሆድ ውስጥ ተሸሽጎዋል።
❤2👍1
August 21, 2026 134 1