ከራስ ጋር መታረቅ ተስኗቸው ፣እድሜያቸውን ሙሉ ራስን በመርገምና በመጥላት እስር ላይ የነበሩ ሚስኪኖችን ፣… — 🦋🌑 — TG.ME

ከራስ ጋር መታረቅ ተስኗቸው ፣እድሜያቸውን ሙሉ ራስን በመርገምና በመጥላት እስር ላይ የነበሩ ሚስኪኖችን ፣ ሊቀይሩት ከማይችሉት ማንነት ጋር ሲታገሉ የነበሩ ድኩሞችን ፣ በሰው አጀባ ተከበውም በባይተዋርነት የሚጮሁ ድምፆችንም ሸሽጋለች። ታልሞ የተሳካ አልያም የታቀደ ደግነትንም ክፋትንም ከአፈሯ ቀላቅላለች:: 🙇‍♀
👍1🔥1🥰1
August 21, 2026 139 2