የኪራይ ቤት ለምን እንደሚያስጠላ ታውቃላችሁ? ሁሌም ስንኖር ሊያስወጡን ይችላሉ እያልን በፍርሀት ውስጥ ነው የምንኖረው! የራስ ያልሆነ ነገር ላይ እርግጠኛ መሆን አይቻልም! አከራዮቹ ጥሩም ሆኑ መጥፎ የራስን ቤት እንደመስራት የሚያረጋጋ ነገር አይገኝምና ደሳሳም ብትሆን የራሳችሁን ቤት ስሩ🏘!..ነገሩ ስለ ቤት ኪራይ አይደለም🙌t.me/linkrtghhssj/188Translate811June 24, 2026 1.4K 6